የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአሁኑ ወቅት ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲያደርጉለት...

ደሴ፡መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች እና ለህልውና ዘመቻው አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ሃይማኖት አየለ (ዶክተር) ገልጸዋል። ሆስፒታሉ በአሁኑ ወቅት ልዩ እገዛ የሚያስፈልገው በመሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች...

ፋሲል ከነማና ኢትዮጵያ ቡና ለተፈናቀሉ ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ አካሔዱ።

መስከረም 27/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማሰባሰብ ዓላማ ያደረገው የፋሲል ከነማና የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች ጨዋታ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል። በወዳጅነት ጨዋታውም ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ...

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢኮኖሚ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር እንደሚያስፈለግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...

አዲስ አበባ: መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ ልዑክ አምባሳደር ባርሊ ሻሮን ከተመራው የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ።

መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አልጋወራሽ ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ነኸያን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የወዳጅነትና የትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ መሪዎቹ በጋራ...

❝አዲስ ተሿሚ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ያለችበትን አሁናዊ ሁኔታ በመረዳት መፍትሔ ሊሰጡ ይገባል❞ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ...

መስከረም 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትናንት ባካሄደው 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ ልዩ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅራቢነት አዲስ ሚኒስትሮችን ሾሟል፡፡ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሶሾሎጂ ትምህርት...