የእንግሊዙ ዘ ቴሌግራፍ ያወጣውን የተሳሳተ መረጃ እንደገና እንዲያርም የኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃ ማጣሪያ ጠየቀ፡፡
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለወትሮውም የኢትዮጵያ መልካም ዜና የማይመቻቸው ምዕራባውያን ብዙኃን መገናኛ አሁንም የበሬ ወለደ መረጃዎችን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማሰራጨታቸውን ቀጥለዋል፡፡ በተለይ ሽብርተኛው ትህነግ ሀገር የማፍረስ ተግባሩ እንዳይሳካ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጫፍ ጫፍ ተነስቶ ተገቢውን...
የክልል ቢሮዎችና የተጠሪ ተቋማት የሥራ ኃላፊነት ምደባ መረጃ!
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ለምክትል ቢሮ ኀላፊነት እና ለ ርእሰ መሥተዳድር ተጠሪ ተቋማት የኃላፊነት ቦታዎች የሥራ ምደባ ተሰጥቷል፡፡
በነዚህ የሥራ ምደባዎች ከ 50 በመቶ በላይ አዲስ እንዲሁም ለምክትል ቢሮ ኃላፊነት ቦታዎች ደግሞ 30 በመቶ ሴት...
❝በአባቶቻችን ደም እና አጥንት የተገነባች ሀገራችንን ለወራሪ ጠላት አሳልፈን አንሰጥም❞ የደሴና አካባቢው ወጣቶች
ደሴ: ጥቅምት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በፈጸመው ወረራ ንጹሐንን ገድሏል፣ ሴቶች ተደፍረዋል፣ የግልና የመንግሥት ንብረት ተዘርፏል፤ ወድሟል። አሸባሪው ኃይል እየፈጸመ ያለውን ግፍ አሁንም ቀጥሎበታል።
የደሴና የአካባቢው ወጣቶች ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል እና...
በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ በእስራኤል እና በአሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና ወዳጆች በሽብርተኛው ትህነግ...
ደባርቅ: ጥቅምት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ በእስራኤል እና በአሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና ወዳጆች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ...
በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ።
ጥቅምት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትህነግ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በወልድያና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
በወልድያና ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ...








