አሸባሪው የትህነግ ኃይል በዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ የፈጸመውን ውድመት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ ዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ በከባድ መሳሪያ ያደረሰውን ውድመት እንደሚያወግዝ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በላከው መግለጫ አስታውቋል። በአሁኑ...

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው ትህነግ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ190 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ።

ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ሀገር ዴንቨር፤ አውሮራና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሽብርተኛው ትህነግ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ከ190 ሺህ በላይ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለጸ። ዴንቨር፣ አውሮራና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከቤይ ኤርያ ቀጥሎ ሁለተኛውን ከፍተኛ ድጋፍ...

ደሴና አካባቢዋ በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ።

ደሴ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደሴ ከተማ በተረጋጋ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪው በተረጋጋ ሁኔታ እንደተለመደው ሁሉ ከማለዳ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሥራውና ግብይቶችም በተረጋጋ ሁኔታ እየተካሄዱ እንደሆነ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...

አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ ዛሪማ ከተማ የሚገኘውን መስጂድ ማውደሙን የአማራ ክልል...

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ በወረራ በያዛቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች በንጹሐን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ፈጽሟል፤ በርካታ ዜጎችን አፈናቅሏል፤ ሃብትና ንብረት ዘርፏል፤ መዝረፍ ያልቻለውን ደግሞ አውድሟል፤ ይህንኑ እኩይ ድርጊቱን አሁንም ቀጥሎበታል፡፡ የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ...

❝ከበባዎች ኹሉ ይቀለበሳሉ፤ ኢትዮጵያም ታሸንፋለች❞ ብልጽግና ፓርቲ

ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፈው መልዕክት አሸባሪው ቡድን ከተበተነበት ተሰብስቦ ለሀገር ህልውና ስጋት እንዲሆን እጃቸውን የዘረጉለት፣ የመገናኛ ዘዴዎችን ያቀረቡለት፣የእርዳታ እህል እየበላ ኢትዮጵያን እንዲወጋ ያደረጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች መኖሯን የማይሹ፣ ከማንቀላፋት...