❝ጠላትን እቶን እሳት ሆነን በመለብለብ እውነተኛ የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን ማሳየትና ማረጋገጥ ይጠበቅብናል❞ የደቡብ ወሎ...

ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ መልዕክት አስተላልፏል። ዞኑ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- የደቡብ ወሎ/የአማራ ወጣት ሆይ! ታሪካዊ ጠላትህ ትህነግ አንተን፣ ቤተሰብህን፣ ወዳጅና ወገንህን እየገደለ፣ ጥረህ ግረህ ያፈራኸውን ሐብትና ንብረትህን እየዘረፈ፣ በየአካባቢው የምትገለገልባቸውን...

❝ሕዝቡ አሸባሪውን የትህነግ ኃይል በመቅበር ራሱን ከሰቆቃ ሀገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ አለበት❞ የአብን...

ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአንድነት ተነስቶ አሸባሪውን ትህነግ በማስወገድ ራሱን ከሰቆቃ ሀገሩን ከዓለም አቀፍ ጫና መታደግ አለበት ሲሉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ገለጹ፡፡ አቶ ክርስቲያን...

❝የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሔው የተደራጀ ንቅናቄ ነው❞ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውም እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አሸባሪው የትህነግ ቡድን አለኝ የሚለውን ኃይል በማሰባሰብ በአፋርና በአማራ ክልሎች ባሉት ግንባሮች መጠነ ሰፊ ጥቃት መሰንዘሩ...

የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ ላይ የያዘው አቋም የተሳሳተ መሆኑን ማስገንዘብ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው የተለያዩ የውጭ ሀገራት መሪዎች አዲሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ምሥረታ ተከትሎ ለመሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት መላካቸውን አንስተዋል።...

አሸባሪው የትህነግ ኃይል በዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ የፈጸመውን ውድመት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ ዛሪማ ከተማ በሚገኘው መስጂድ ላይ በከባድ መሳሪያ ያደረሰውን ውድመት እንደሚያወግዝ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በላከው መግለጫ አስታውቋል። በአሁኑ...