የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ።

የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ። ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የህወሓት ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ መሆኑን የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል። ማዕከሉ ለአሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ሥልጠና ከመዋሉ...

❝የአማራ ክልል ሕዝብና መላው ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ሰርጎ ገቦችን በማጋለጥና አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ...

ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- አሸባሪው የትህነግ ቡድን ደሴ ከተማን ዒላማው አድርጎ የሚያቅዳቸው በርካታ የጥፋት ሥራዎች መኖራቸው የሚታወቅ ነው። በሁሉም ግንባሮች በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን፣...

የአማራ ክልል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ እና ድጋፍ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጽሕፈት...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ላቀ ጥላዬ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ በ1960 ዓ.ም ነበር የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ የሆኑት አቶ ላቀ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከወረዳ እስከ ዞን ባሉት የተለያዩ ቦታዎች...

“አሸባሪው ትህነግ ተስፋ በመቁረጡ ምክንያት ያገኘውን ሁሉ በኢሰብዓዊነት እየጨፈጨፈ ነው” የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አሸባሪው ትህነግ በአፋርና አማራ ክልሎች ውስጥ ንጹሃንን መግደሉን፣ ማፈናቀሉና ሀብት ንብረት መዝረፉንና ማውደሙን አስታውሰዋል። “ቡድኑ ከመንግሥት ንብረት በላይ የግለሰቦችን ሀብትና ንብረት እየዘረፈ...

ከመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት የተሰጠ መግለጫ ።

ጠላት በመረጠው የውጊያ ስልት ከፍተኛ ኪሳራ እያስተናገደ ይገኛል ። አሸባሪው ህወሃት የትግራይን ህዝብ ከህፃን እስከ አዋቂ ለወረራ በማንቀሳቀስ ያለ የሌለ ኃይሉን በወሎ መርሳ አቅጣጫና በሃራ ጭፍራ በኩል አሰማርቷል። ሃገር የማፍረስ ህልሙን የገበሬ አዝመራን አጭዶ ከመውሰድና ንብረት...