የአማራ ሳይንት ጀግኖች ወደ ግንባር አቀኑ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶቻችን በጦርና በጎራዴ ተዋግተዉ ያቆዩልንን ሀገር አናስደፍርም ያሉ የአማራ ሳይንት ወረዳ ጀግኖች ወደ ግንባር አቅንተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ማፍረስ ዓላማው አድርጎ ወረራ የፈጸመው ሽብርተኛው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች...

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንስት አናብስት!

ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቹ በስሌት እና በቀመር የሚተኩሱት ተተኳሽ ዶግ አመድ የሚያደርገው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን አባላት ክምር መረማመጃ ያሳጣል፡፡ በተረበሸው የጠላት ምሽግ ዙሪያ እንደ ዘንዶ የተጠመጠሙት የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ድልን...

❝የሽብርተኛው ህወሓት የሐሰት ፕሮፖጋንዳ የሠራዊታችንን የድል ግስጋሴ አይገታውም !❞ መከላከያ ሠራዊት

ሽብርተኛው ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ ነው ፡፡ ጉልበት ሲያንሰው ምላሱ ይረዝማል ፤ ያልሆነውን ሆንኩ ፣ ያላደረገውንም አደረኩ…ይላል ፡፡ ይህ ደግሞ ጥርሱን የነቀለበት እና ተወልዶ ያረጀበት ባህሪው ነው ፡፡ አንድም ቀን ከአፉ እውነት ተገኝታ የማታውቀው...

❝አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ እስኪቀበር ድጋፋችን እንቀጥላለን❞ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በእውነተኛ የሀገር ፍቅር ስሜት፣ ስለሕዝብ ሰላም የገቡትን ህያው ቃል አፅንተው በዱር በገደሉ ከጠላት ጋር ለሚዋደቀው የወገን ጦር ማዕድ አጋርተዋል። በደሴ ከተማ አስተዳደር ሆጤ ክፍለ ከተማ በሀገር ግዛት...

❝ለእናት ሀገሬ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ❞ ድምጻዊ መስፍን በቀለ

ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን አፈርሳለሁ ብሎ ከሚመጣ ማንኛውም ኃይል ለመታደግ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን ድምጻዊ መስፍን በቀለ ገለጸ። ድምጻዊ መስፍን በቀለ እንደገለጸው፤ አሁን በኢትዮጵያ የተፈጠረው ጦርነት የውስጥ ጉዳይ ብቻ...