“ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው!” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝቡ ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ፀረ ማጥቃት ርምጃ መውሰዱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቃል።
በተመረጡ የጁንታው አሸባሪ ቡድን ማሠልጠኛዎች፣ የጦር...
❝ወራሪውንና ሽብርተኛውን ትህነግ ሳንቀብር ላንመለስ ተነስተናል❞ ከምዕራብ ጎጃም ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች ወደ ግንባር ያቀኑ...
ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራን በማጥፋት ሀገር ለማፍረስ ቆርጦ የተነሳውን አሸባሪውን ትህነግን በተገኘበት ለመቅበር ሁሉም "ሆ" ብሎ ተነስቷል።
በአማራ ክልል አሸባሪው ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች እየፈጸመ ያለው ግፍ ያንገሸገሻቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን የፖሊስ አባላት...
ጠላት ያለበት ድረስ በነቂስ ወጥቶ መደምሰስ ለነገ የሚባል ተግባር ባለመሆኑ በአንድነት ተሰልፎ መታገል ይገባል፡፡
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው›› እንደሚባለው የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገርን ለማፍረሥ ከጠመንጃ የበለጠ አቅም አለው፡፡ ፕሮፖጋንዳ አንድን ዓላማ ለማሳካት የሚውል መሳሪያ ነው፡፡ በዓለም ላይ ያለፉ መንግሥታትም የጠላታቸውን ዓላማ ለማክሸፍ እና ሕዝባቸውን...
ኑ ኢትዮጵያን በጠላቶቿ የማትበገር ሀገር እናድርግ- የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጥሪ
ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ሀገራት መካከል በነፃነት ቀንዲልነት ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆና ስትጠራ ነፃነቷ በልመና ወይም በችሮታ የተገኘ አልነበረም፡፡ ኢትዮጵያ የምዕራባውያኑን የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ በመርህ ደረጃ እንኳን እንዳይነሳ አድርጋ የሰባበረችው በልጆቿ የተባበረ ክንድ ነው፡፡...
ʺዓይኖች ሁሉ ወደ ወሎ ይዩ፣ እግሮች ሁሉ ወደ ወሎ ይጓዙ”
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶች መልካም ስምን ወድቆ የማይሰበር፣ ሞቶ የማይቀበር፣ አባት የሰጠ ወንበር ይሉታል፣ መልካም ስም ሞቶ አይቀበርም፣ ወድቆ አይሰበርም እና፡፡ መልካም ሰም በመቃብር አፈር አይረሳም፣ በዘመን ብዛት ክብሩ አይሳሳም፣ ከፍ እንዳለ...








