“የዘመነ መሳፍንት ህልመኞች!”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ፍፃሜ መንግሥት” በሚል ስያሜ ከሚጠሩት አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ጀምሮ የመጨረሻው የየጁ መስፍን ዳግማዊ ዓሊ ወይም ዓሊ ትንሹ በአይሻል ጦርነት ላይ በደጃች ካሳ ኃይሉ እስከተሸነፉበት 1845 ዓ.ም ድረስ ያለውን...

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 መሠረት፣ ዛሬ ሥራውን ጀምሯል። ዕዙ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገረ በኋላ የሚከተሉትን የመጀመሪያ ውሳኔዎች አስተላልፏል። 1. በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች፤ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት...

❝ራሳችንን ነፃ ለማውጣት፣ ክብራችንና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም❞ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ...

ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ኃይል ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ንጹሐንን በግፍ ገድሏል፣ ሀብትና ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል፤ ይህንን እኩይ ድርጊቱን አሁንም ቀጥሎበታል። አሸባሪውና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ለማጥፋት መላው የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እየታገለው ነው። አሸባሪ ኃይሉን...

ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ።

ጥቅምት 26/2014 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ አቀረበ፡፡ የጥሪ ማስታወቂያው ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ቀርቧል፡- ሀገርን የማፍረስ ሴራን በማክሸፍ ሀገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር የማፍረስ እቅዱን ለማሳካት በርካታ እኩይ ተግባራትን እየፈፀመ እንደሚገኝ በደሴ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ሀገር የማፍረስ እቅድ ነድፎ መንቀሳቀስ ከጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ተቆጥሯል። ቡድኑ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ ያሰበው እቅድ እንዳሰበው አልሆን ሲለው የትግራይን ህዝብ በሀሰት...