❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትዊትር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ❝የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅዓላማ የአፍሪካውያን የነጻነታቸው አርማና የነጻነት ተጋድሎ ምልክት...

የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ አናብስት በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ ነው።

ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ ወረዳ አናብስቶች ከዋግ ጀግኖች ጋር በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ መሆናቸውን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በቦታው ተገኝቶ አረጋግጧል። አሚኮ ያነጋገራቸው መቶ አለቃ አወቀ ዋለ...

ሮይተርስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ሐሰተኛ መረጃን እያሰራጨ ነው፡፡

ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሮይተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዜጎች የብሔር ማንነታቸውን የሚያመላክት መታወቂያ እንዲይዙ ያስገድዳል በሚል የሐሰት ዜና እያሰራጨ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። መረጃ ማጣሪያው የሮይተርስ ዘገባ ከእውነት የራቀ እና በአስቸኳይ...

ወደ ሸዋ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል እየተቀጣ ነው።

ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል እና የሱ ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሸኔ አማራን ለማጥፋትና ለመዝረፍ በማሰብ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ወረዳዎች አድርጎ ወደ ሸዋ ቆላማ አካባቢዎች ለመግባት ተኩስ ቢከፍትም በደቡብ ወሎ፣ በከሚሴ፣ በሸዋ...

❝እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው❞ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች

ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ መሆኑን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን እኩይ ሴራ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳቸው እየመከቱት ነው። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰንበቴ...