“በአማራ ክልል አሸባሪው የትግራይ ኃይል በወረራቸው አካባቢዎች ሕዝባዊ ሠራዊቱ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመቀናጀት እርምጃ...
አዲስ አበባ: ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ኃይል በተወረሩ አካባቢዎች ሕዝባዊ ሠራዊቱ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመቀናጀት እርምጃ እየተወሰደ መሆኑንም...
የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል የእግር እሳት መሆናቸውን በተግባር እያሳዩ ነው፡፡
ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ በለሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሌሎች የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ጋር በመሆን በተናበበ መንገድ በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል ላይ ከባድ የማጥቃት እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ።
ለሀገሩ...
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል አባላትን እያስመረቀ ነው፡፡
ሁመራ፡ ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለዘጠነኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላትን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የልዩ ኃይል...
“ሕወሓት ስልጣን በቃኝ የማይል፣ ሴረኛና ጨካኝ ነው” በኢትዮጵያ የዩጋንዳ የቀድሞ አምባሳደር ኤዲዝ ሴምፓላ
ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የዩጋንዳ አምባሳደር ኾነው አገልግለዋል፡፡ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን እውነትም ለይተው ያውቃሉ፤ የቀድሞ በኢትዮጵያ የዩጋንዳ አምባሳዳር ኤዲዝ ሴምፓላ፡፡ እናም ይላሉ አምባሳደር ኤዲዝ ሴምፓላ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ የሀገሪቱን ወቅታዊ ችግሮች ለይተው እንዲያውቁ...
❝ሠራዊቱ የጠላትን ህልም እያከሸፈ ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው❞ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ
ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአርጡማ ፉርሲና የኤፍራታና ግድም ሰንሰለታማ ተራራዎች ሰሞኑን ጠላት እንደ ቅጠል ሲረግፍባቸው ሰንብቷል። በለስ ቀንቶት እጁን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰጠው የወራሪውና ሽብርተኛው የትግራይ ኃይል ህይወቱን ሲያተርፍ በጦር ግንባር ላይ ከፍተኛ ኪሳራ...







