የወገን ጦር በወረኢሉ እና አካባቢው ባደረሰው ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የደቡብ ወሎ ዞን...

ሕዳር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደሪ አቶ አብዱ ሁሴን በተለይም ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እንደገለፁት በወገን ጦር በኩል በሚሰጠው ስምሪት በጠላት ላይ አስፈላጊው ጥቃት በማንኛውም ጊዜ ማድረስ የሚያስችል አጠቃላይ ዞናዊ ዝግጅት ተፈጥሯል።...

ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ተደመሰሰ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይልና ሚሊሻ፣ ፋኖና የአካባቢው ታጣቂ በጋራ በፈጸሙት ጥቃት ተደመሰሰ። በሺዎች የሚቆጠር አሸባሪ የተደመሰሰ ሲሆን ከፍተኛ...

“እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገር ግንባታ የጋራ ጥረትን የሚጠይቅ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስታወቁት እያንዳንዱ ዜጋ ለኢትዮጵያ ስኬት ሚና አለው። በተቀናጀ ጥረታችን እንቀጥል ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ወራሪውን...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ የወጣ የጊዜያዊ መታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት መመሪያ

መመሪያ ቁጥር 2 /2014 በሀገራችን ዘመናዊ የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ያልተዘረጋ በመሆኑ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓትን ለማስቀጠል አስቸጋሪ በመሆኑ መደበኛውን የመታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት ለጊዜው በማገድ ጊዜያዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወቂያ አሰጣጥ ሥርዓት...

“…እኛ እያለን መቼም ስንቅ አይቋረጥም” የእብናት ወረዳ ነዋሪዎች

ሕዳር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክንደ ነበልባሎቹ የእብናት ወረዳ የቁርጥ ቀን የሀገር ልጆች መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው “ስንቄን ከራሴ ትጥቄን ከጠላቴ” ብለው ወደ ግንባር ዘምተዋል፡፡ በግንባርም አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ ወደ...