ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የመዝመት ውሳኔ በኋላ…
አቶ ክርስቲያን ታደለ
የአብኑ አመራር እና የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንደሚዘምቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
አቶ ክርስቲያን "ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር...
“ሠንደቁን ሊያጠፉ የከጀላቸው፣ እልፍ ሆኖ ደረሰ ከደጃቸው”
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሠንደቁ ውስጥ ቃል ኪዳን አለበት ፈጣሪና ኢትዮጵያውያን የተሣሠሩበት ፣ በሠንደቁ ውስጥ ምስጢር አለበት ተመርምሮ ያልተደረሰበት፣ በሠንደቁ ውስጥ ተስፋ አለበት ጭቁኖች ሁሉ የሚጠብቁት፣ በሠንደቁ ውስጥ ድል አለበት ጠላት የሚገረሰስበት፣ በሠንደቁ ውስጥ...
“ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሀም በላይ (ዶ.ር) ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ ትንቅንቅ ውስጥ መግባታቸውን ገልፀዋል።
ዶክተር አብርሀም በላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
መልእክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ሕዝባችን እና...
❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን❞አቶ ክርስቲያን ታደለ
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ...
አሜሪካዊቷ ሴናተር ሼላ ጃክሰን ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ#NOmore” ንቅናቄ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ...








