ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) የሕልውና ዘመቻውን በግንባር ለመምራት መወሰናቸው ትውልዱን ለዳግም የአድዋ ድል...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ኀይል ኢትዮጵያን በእጅ አዙር ቅኝ ለመግዛት ከሚፈልጉ ምዕራባዊያን ጋር ተባብሮ ወረራና ጥቃት ቢፈጽምም ኢትዮጵያ በተባበረ የልጆቿ ክንድ ዛሬም እንደትናንቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንባር አመራር እየሰጡ እንደሚገኙ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በመግለጫቸዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወደ ግንባር መዝመታቸውን ተከትሎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የክተት...
❝ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር በመዝመት ሀገርን ለማዳን ያሳለፉት ውሳኔ ወቅቱን የጠበቀና በኢትዮጵያ የታሪክ ድርሳን...
ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትግራይ ዴሞራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሔ፤ እንደ ፓርቲ ሀገርን ከሚበታትን የሕልውና አደጋ ለመታደግ በሚያስፈልገው ሁሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን እንቆማለን ነው ያሉት።
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያን እድገት የማይሹ የአሸባሪው የህወሓት ኃይልና...
“የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪና ውሳኔ ታሪካዊና ወቅቱን የጠበቀ ነው” ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ የታሪክ...
ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢትዮጵያውያንና ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ያስተላለፉት ጥሪና የወሰኑት ውሳኔ ታሪካዊና ወቅቱን የጠበቀ ነው ሲሉ አንጋፋው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ ገለጹ።
ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ ለኢፕድ እንደተናገሩት፤ ጠቅላይ...
❝እኛ መስዋእት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል❞ የኢንደስትሪ...
ሕዳር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንደስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ❝እኛ መስዋእት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል፤ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ በፍፁም ይህ እንዲሆን ባለመፍቀድ...








