እንግዲህማ ጥምቀት መጣ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዲህማ ጥምቀት መጣለት፤ ጡሩምባ ቀን ወጣለት፤ ተንጠልጥሎ ጭስ መጠጣት አበቃለት። ተሰቅሎ ከከረመበት ወረደ። በጨርቅ ተወልውሎ፣ እስትንፋስን ስቦ ታቦታቱን ማድመቅ ጀመረ። ጡሩምባ በአፈጣጠሩ የእርሱ የኾነ እስትንፋስ የለውም፤ ትንፋሽ ከሰው ተብድሮ...

“የእንሶስላችን ትዝታ”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። ይህ በዓል በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እና በባህላዊ ትውፊቱ ሚሊዮኖችን የሚያሰባስብ በመሆኑ በናፍቆት ይጠበቃል። ሁሉም በየ እድሜ ደረጃው...

“ኢትዮጵያ የምታስደንቅ ሀገር ናት” ከጣሊያን የመጡ ጎብኝዎች

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ዓለም ሊያያቸው ከሚጓጓላቸው ጥንታዊ እና ታሪካዊ ሀገራት መከካል ቀዳሚዋ ናት። የታሪካዊ፣ የመንፈሳዊ፣ የባሕልዊ እና ተፈጥሯዊ የመስህብ ሃብቶች ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ የጎብኝዎችን ቀልብ ትስባለች። ኢትዮጵያ የጎብኝዎችን ቀልብ ከምትስብባቸው ሁነቶች...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

የመደመር ሃሳብ መንግሥትን፣ የግል ዘርፉን፣ ተፈጥሮን እና የትናንትን ወረት ለነጋችን ብሩኅነት በአንድ ያሰባስባል። ዛሬ ጠዋት በመረቅነው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ይኽን በግልጽ ተመልክተናል። ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን...

የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላም ጥሪን ተቀበለ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን በዋነኝነት ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላምን ጥሪ በመቀበል እጁን ለምሥራቅ ዕዝ ሰጥቷል። "የአማራ ጥያቄ በትጥቅ ትግል እናስመልሳለን" በማለት እሱና ጓደኞቹ "አማራ ተበደለ፣ ተጨቆነ" ብለው...