የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች “ተከትለንሃል” በሚል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው።

ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና አርቲስቶች "ተከትለንሃል" በሚል ሐሳብ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ን በመከተል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የሀገር...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ከዳያስፖራው ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማሰባሰብ ተችሏል።

ድጋፉ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የተሰባሰበ ነው ተብሏል። ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራው በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ...

የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ።

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ ሀገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ፣ እሌኒ ገብረመድህን፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ መሰረዙን የኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አስታውቋል። ይህ...

የሰማይ መብረቆች፣ የምድር እሳቶች!

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግንነት እንደ ዥረት የሚፈስባት፣ ጀግኖች እንደ ቡቃያ የሚበቅሉባት፣ ጠቢባን የሚፈልቁባት፣ ሊቃውንት የተፈጠሩባት፣ የሚፈጠሩባት፣ የሚኖሩባት፣ እልፍ ታሪኮች ያደመቋት፣ እልፍ ጀብዱዎች ከፍ ያደረጓት፣ በታሪኳ ውስጥ ከማሸነፍ በስተቀር መሸነፍ ያልተገኘባት፣ ጠላት...

የኩዌት ሕዝብና መንግሥት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኩዌት ሕዝብና መንግሥት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። የኩዌት ሕዝብና መንግሥት፤ በኩዌት ዳይሬክት ኤድ በኩል...