በየትኛው ግንባር ላይ ተሰልፈው ኢትዮጵያን ለመታደግ ወስነዋል?
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውስጥና በውጭ፤ በሩቅና በቅርብ ጠላቶች ትብብር የተከፈተብንን ጦርነት ለመመከት እና ሀገራችን የገጠማትን ህልውና የሚፈታተን አደጋ ለመቀልበስ እንደ ሀገር የክተት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ...
የወገንን ጦር የማጥቃት ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት ሲሸሽ ንብረቶችን አውድሞና ዘርፎ እንዳይሄድ ማኅበረሰቡ እንዲታገል...
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንባር ተገኝተው ጦርነቱን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የወገን ጦር ታላላቅ ድሎችን እያስመዘገበ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ገልጸዋል።
በመንግሥት...
የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጠመንጃ ያዥ አካባቢ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።
1) ታጣፊ ከላሽ ብዛት 1 የውግ ቁጥር 24096 የጥይት ብዛት...
በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡
በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡
ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች...
“ራሱን ለሀገሩ አሳልፎ ለሰጠው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አብሮ በመዝመት እና በመደገፍ ደጀንነታችንን እናረጋግጣለን” የደባርቅ...
ደባርቅ፡ ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላሰለሰ ድጋፍ እያደረጉ እንደሚገኙ የደባርቅ ከተማ ነጋዴዎች ተናግረዋል።
ነጋዴዎቹ በተለይ ለአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን እንደተናገሩት እስከ ግንባር ለመዝመትም ዝግጁዎች ናቸው።
አቶ ባዘዘው አዛኔ የተባሉ...







