“ ‘ለሀገር ጥሪ የሄደው ልጅሽ፣ ድል አረገልሽ´ እያልን ልጆቻችንን እንከተላቸው” የመካነ ሰላም ከተማ እናቶች
ሕዳር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለወገን ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። እናቶች ለኢትዮጵያ ክብር፣ ለኢትዮጵያውያን አንድነት፣ ጭቆናን ለማጥፋት፣ ነፃነትን ለማምጣት እየተዋደቀ ለሚገኘው ሠራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል። እናቶች ልጆቻችን በድል ሳይመለሱ፣ ኢትዮጵያም ሰላም ሳታገኝ...
የኢትዮ-ካናዳዊያን ኔትወርክ ለማኀበራዊ ድጋፍ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 100 ሺህ የካናዳ ዶላር ሰበሰበ።
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ካናዳዊያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ (ኢክናስ) በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 100 ሺህ የካናዳ ዶላር መሰብሰቡን አስታውቋል።
የኢትዮ-ካናዳዊያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ (ኢክናስ) የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶክተር)...
“በጦርነቱ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል” ትምህርት ሚኒስትር
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የጥፋት ኃይሉ ህወሓት በፈጸመው ወረራ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
ከወር በፊት በነበረው መረጃ ከአንደኛ እስከ 12ኛ...
ከጥንት እስከ ዛሬ የድል አብሪ ኮከቦች – ኢትዮጵያውያን
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከቅድመ ክርስቶስ ልደት በፊት በቀጣናው ገናን እና ከግብጽ ደቡባዊ ግዛት እስከ ህንድ ውቅያኖስ የሚደርስ ማንነት እና ግዛት የነበራት ታላቅ ሀገር እንደነበረች የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ፡፡ የተወሰኑትን እንኳን ብንጠቅስ...
“በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል የተከፈተብንን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ውስጣዊ አንድነታችን ልናጠናክር...
ፍኖተሰላም፡ ሕዳር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ለማፍረስ ዓልሞ የከፈተውን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገልጸዋል፡፡
ወቅታዊ የህልውና ዘመቻውን በማስመልከት የፌዴራል ከፍተኛ...








