ሩሲያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚሞከር ጣልቃ ገብነትን አስጠነቀቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያ ከመጀመሪያውም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የምዕራባዊያን ጣልቃ ገብነት እንዳይኖር አስጠንቅቄያለሁ አለች።
በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ፌደሬሽን ተልዕኮ ተቀዳሚ ምክትል ተጠሪ ዲሚትሪይ ፖለንስኪይ "ከጅምሩ ምዕራባዊን ወዳጆቻችን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገቡና...
“የውጭ ጫናዎችን ለመከላከል የሚደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እያስመዘገቡ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚደርሰውን የውጭ ጫና ለመከላከል የሚደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ስኬት እየተመዘገበባቸው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት፤ አንዳንድ የምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ...
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና እና ጣልቃ ገብነት ለማስቆም የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች ትግል...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና እና ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ተፅእኖ መጠናከር አለበት ሲሉ የአፍሪካ ፖለቲካ-ኢኮኖሚ ተንታኙ ሎውረንስ ፍሪማን ተናገሩ።
ምዕራባዊያኑ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሱት ያልተገባ ጫና...
በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ
ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሆኖበታል። የቻለውን ዘርፎ፣ ያልቻለውን አውድሞ ለመሸሽ ጠላት እየሞከረ ነው። አሸባሪው ኃይል በምንም...








