ሽብርተኛውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ድባቅ ለመምታት ሁሉም በአንድነት መቆም እንደሚገባው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል...

ጎንደር፡ ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የአንድነት ደወል ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሐሳብ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ታላቅ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሰላምና ደኅንነት የህልውና ዘመቻ አስተባባሪ ኮሚቴ ከባለሀብቶች ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የምክክር መድረክ የኢንዱስትሪ...

የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በወሎ ግንባር ለወገን ጦር ድጋፍ አደረገ።

ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በወሎ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር የደረቅ ሬሽንንና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ፕሮጀክቱ ያደረገው ድጋፍ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። ድጋፉን ያስረከቡት የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምክትል ሥራ አስኪያጅ...

የልዩ ዘመቻ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል ኮማንዶዎችን አስመረቀ።

ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ዘመቻ ኃይሎች ማሰልጠኛ ማዕከል ኮማንዶዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ለተመራቂዎቹ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት ወቅቱ ጀግናው የመከላከያ...

❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ❝ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት፤ እየሆነ ያለውም ይሄ ነው ❞ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን...

“በዘመቻ ለ‘ኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይረጋገጣል” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያ አሸናፊነት የአራቱም ማዕዘናት ልጆቿ ብርቱ የአንድነት ንቅናቄ ጉልህ ድርሻ እንዳለው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናግሯል። አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በአፋር ክልል በመገኘት በአሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል ከጭፍራ ከተማ ተፈናቅለው...