በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሠራተኞች ገንዘብ በማዋጣት ለወገን ጦር ስንቅ...
ጎንደር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና በጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምሕራን እና ሰራተኞች ከዚህ ቀደም የወር ደመወዛቸውን ለሕልውና ዘመቻው የለገሱ ቢሆንም የተጀመረውን ዘመቻ በድል ለማጠናቀቅ አሁንም የደጀንነት ሚናን ማጠናከር ተገቢ በመሆኑ...
“የሽብር ቡድኑ ግፍ በዋግ ሕዝብ ላይ”
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከሰሞኑ በዋግ ግንባር አካባቢዎች በጀግናው የወገን ጦር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ፈርጥጧል። የሽብር ቡድኑ በወረራ ይዟቸው በነበሩ በእነዚህ አካባቢዎች በተደራጀ እና በተቀናጀ መንገድ የመንግሥት እና የግለሰብ ንብረቶችን...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በካናዳ ሊካሄድ...
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር የፊታችን ቅዳሜ ታኅሣሥ 2/2014 ዓ.ም በካናዳ ቫንኩቨር ከተማ ይካሄዳል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በሚከናወነው የእራት ግብዣ...
“ጠላት ከሆነለት በየትኛውም ግንባር ይሁን ይጠብቀን” የአማራ ልዩ ኃይል አባላት
ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወረራ የፈፀመው የአሸባሪው የትግራይ ቡድን በመከላከያ ሠራዊት በአማራ ልዩ ኃይል፣ በፋኖና ሚሊሻ እየተቀጠቀጠ ነው። የሽብር ቡድኑ የሚደርስበትን ከባድ ምት ሊቋቋም ባለመቻሉ በወረራ ይዟቸው የነበሩ አካባቢዎችን እየለቀቀ እየፈረጠጠ ነው።
ለአሚኮ...
የዋግ ሚሊሻ እና ሕዝብ የጀመረውን ትግል አጠናክሮ በማስቀጠል የአባቶቹን ታሪክ እንዲደግም በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር...
ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግ ግንባር ተገኝተው የአካባቢውን የጸጥታ ኀይል ተቀላቅለዋል።
አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድንን ለመደምሰስ በሚደረገው ትግል የጸጥታ መዋቅሩ ብቻ ሳይኾን የክልል የሥራ ኀላፊዎች ግንባር በመሰለፍ መታገል እንዳለባቸውም ተገልጿል።
በምክትል...








