በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ጤና ሚኒስቴር...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ሁሉንአቀፍ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ካደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት...
‹‹የሐይቅ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን›› የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ዉድመት የደረሰበት የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ዉስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን ሲሉ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ያሬድ አግደዉ ገለጹ።
የኤካ ኮተቤ...
ʺሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት፣ ወታደር ሆነህ ጠብቃት”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ታሪክ ከማውራት የዘለለ ተግባር ይጠብቅሃል፣ ታሪክ መሥራት አለብህና፡፡ በትናንት ታላቅ ታሪክህ ኩራበት፣ በዛሬ እድልህ ታሪክ ሥራበት፣ ከብረህ ተከበርበት፣ ነገ ላይ የማይጠፋ ስም አስቀምጥበት፣ አንተ በአባቶችህ ታሪክ...
አንድ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ ለማድረግ ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ውጭ ከሁሉም ጎረቤት ሀገራት መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት...
ʺአንድ ሁለት እያለ እያለሳለሰ፣ የሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢቱ ደረሰ”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የናቋት ወደቁ፣ የደፈሯት አለቁ፣ እርሷን ነክቶ የኖረ፣ እርሷን አዋርዶ የተከበረ አልተገኘም። አበው ʺማስጠንቀቂያም አታደርገኝ፣ ማስጠንቀቂያም አትንሳኝ" ይላሉ። የክፉ ነገር ማስተማሪያ እንዳይሆኑ ሲማፀኑ። እነሆ የናቋት ሀገር ቀጣቻቸው፣ የደፈሩት ሕዝብ...








