‹‹በአሸባሪው የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉትን የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም ነው›› አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና በአፋር ክልሎች የወደሙ መሠረተ ልማቶችን የመገንባትና የተፈናቀሉ ወገኖቻችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት የሁላችንም መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡
ለክልሎቹ ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ሐብት እያሰባሰብን እንገኛለን...
“ኢትዮጵያን የምትፈራና የማትደፈር ሀገር ለማድረግ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል ይገባችኋል” አቶ ላቀ አያሌው
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር እና ተጠሪ ተቋማት ለደቡብ ወሎ ዞን ትናንት ድጋፍ ሲያደርጉ የገቢዎች ሚኒስትሩ ላቀ አያሌው እንደገለጹት የትግራይ ወራሪ ቡድን አንሶ ለማሳነስ፣ ወርዶ ለማውረድ እና ጠቦ ለማጥበብ ያደረገው ጥረት...
‹‹አማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የታዩ ችግሮች በፍጥነት እንዲስተካከሉ ይደረጋል›› ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጥኖ ለመፍታትና ልማት ላይ ለማዋል የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡ ምልከታ ከተደረገባቸው መካከል የመገጭ ሰራባ መስኖ ልማት ፕሮጀክት...
የሽብር ቡድኑ በአማራ እና አፋር ክልሎች በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመውን ጾታዊ ጥቃት ለዓለም...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሴቶችና ህጻናት የደረሰውን ገፍ ለዓለማ አቀፍ ማኅበረሰብ ለማስገንዘብና የውጭ ጫናን የሚቃወም የበቃ # NoMore ሰልፍ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ አሸባሪው የትህነግ ቡድን...