❝ዲያስፖራው ወደ ሀገር መግባት ከወገኑ ጎን እንዲቆም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን...

ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ወቅታዊ መግለጫ በባሕር ዳር ከተማ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለው የኅልውና ዘመቻ በተሳካ ሁኔታ እየተገባደደ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ይሁን እንጂ ስኬቱን አጣምመው ትክክለኛ...

“ቢጫ በለበሱት እማሆይ ውስጥ ኢትዮጵያን እና እውነትን አየኋቸው”

ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሐምሌ ሰማይ ከብዷል፣ ደመና በከበደው ሰማይ ላይ ጉርምርምታው አስደንጋጭ ሆኗል። የደጋው ቆፈን አሳስሮ ይጥላል፣ ብርዱ ይቆራርጣል፣ በተራራው ጫፍ ላይ ሲጎተት የነበረው ጉም ከተራራው ወርዶ በሜዳውም እየተጎተተ ነው። ከደመናው ጋር የሚመጣው...

The TPLF turned schools into burial sites in Amhara Region, Ethiopia.

Deliberately, buried its dead fighters in school yards to frighten off students. Burned the libraries, destroyed the labs. Even Boko Haram did not committee such despicable acts. The West did not notice either,...

ፋኖ ዘነቡ መንግሥቴን በጨረፍታ…

ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መሰሪነቱን እና ሀገር አፍራሽነቱን ቀድማ ተረድታ ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ከሥልጣን ዘመኑ ጀምሮ አጥብቃ ታግላዋለች፡፡ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥልጣን የመጣበትን የሸፍጥ መንገድ እና ለሥልጣን ሲል የገደላቸውን፣ ያሰራቸውን እና እንዲሰደዱ...

“የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከአሸባሪው ትህነግ ዘረፋ በተረፈው ንብረት እንኳን መስራት እንዳይችል ሆኖ ወድሟል” የጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፈጸመው ዝርፊያ በተጨማሪ በቀረው ንብረቱ እንኳን ስራ እንዳይጀምር አድርጎ እንዳወደመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ...