ለመልሶ ማቋቋም የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ።
ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ 5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው የመልሶ ማቋቋም ሴክሬታሪያት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ...
❝የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል❞ አምባሳደር ታዬ
ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግና ወገኖች ምስጋና ልናቀርብ ይገባል” ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ የተባበረ የዳያስፖራ...
❝የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና...
ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ የሚታወቀው ከደስታ ጊዜያት ይልቅ ቤተሰቡ ችግር በገጠመው ወቅት ነው። የፈተና መብዛት አንዳንዱን ቤተሰብ ሲያቀራርበው አንዳንዱን ያራርቀዋል፡፡ ደካማ መሠረት ያለው ቤተሰብ ውስጥ አደጋ ሲከሰት...
አሻጋሪው አባት ብፁዕ አቡነ በርናባስ
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁበት እሴት አንዱ በችግር ወቅት በመረዳዳት ችግርን መሻገር ነው። የኢትዮጵያዊያን የመረዳዳት እሴት ከግብረ ገባዊነት ባለፈ በሃይማኖታዊ አስተምሕሮውም ትልቅ ቦታ አለው። የመረዳዳት እሴት ሃይማኖታዊ ቦታው ምን ያክል መንፈሳዊ ዋጋ እንዳለው...
“መገን የራያ ልጅ መገን ጉራ ወርቄ የጀግኖቹ ቦታ ተመልከት እያለ ሠላሳ ተኮሶ ሠላሳ...
ታኅሣሥ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማጌጫቸው መውዜር፣ መጠጣቸው ወተትና ማር የሆነ፣ ትጥቃቸው የማይላላ፣ ዝናር ከወገባቸው፣ ጠመንጃ ከትክሻቸው የማይለያቸው፣ ፍቅርና ደግነት ፣ አልሞ መምታትና ጀግንነት የማይለያቸው ጀግኖች። በጀግኖቹ ጎራ ተኩሶ መሳት አይታወቅም። አፈሙዝ ከዞረ፣ ጀግናው...








