ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎች የሚያገኝበት ማዕከል ወደ ሥራ ገባ።

ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎችን የሚያገኝበት አዲስ የዳያስፖራ ማዕከል ወደ ሥራ ገባ። ማዕከሉን ወደ ሥራ የማስገባት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በሥነሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...

“ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ በአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ 67 ሰዎች በግፍ ሲገደሉ 12 ሴቶች ደግሞ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ 67 ሠላማዊ ሰዎችን በግፍ መጨፍጨፋቸውንና 12 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደተፈጸመባቸው የዞኑ አስተዳዳር ገልጿል፡፡ በዞኑ አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመበት ወቅት 6...

ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የተላለፈ ጥሪ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ ጥር 4/2014 ዓ.ም ውቢቷ ባሕርዳር ልዩ ዝግጅት አዘጋጅታለች። አባይ ዳር በሚገኘው በአፄ ኀይለ ሥላሤ ቤተመንግሥት በቤዛዊት ተራራ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ...

“በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ድርሻ የሌለው ኢትዮጵያዊ የለም” ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳቶችን ፈጥሮ ያልፋል፡፡ ነገር ግን ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ እውን አይሆንምና ምድር አያሌ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፡፡ በጦርነት ደብዛቸው የጠፋ ጥንታዊ...

አነጣጥሮ ተኳሽ ጀግና የምትወዱ ከእነ አጅሮች ሀገር ራያ ውረዱ”

"አነጣጥሮ ተኳሽ ጀግና የምትወዱ ከእነ አጅሮች ሀገር ራያ ውረዱ" ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አበው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ ይሆናል፣ ነገር ግን የባርነት ጠባይ አለበት ብለው ጠላቶቹም ቢሆኑ አይመሰክሩም ይላሉ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በማጌጥ አይኮራም፣ የእርሱ ኩራት...