❝የተለየ ሐሳብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሐሳቡን የሚቀበል ሥርዓት አጥቶ ጫካ የሚገባበት ጊዜ መቆም አለበት❞ ሙሐዘ...

ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የሐሳብ ስሪት ውጤት ናት፡፡ የተለያዩ ሐሳቦች ሕብር ፈጥረው የሚገነቧት ሀገር በምጣኔ ሃብት፣ በፖለቲካ እና በማኅበራዊ ውቅሯ ጠንካራ ናት፡፡ ነፍጥ ካነገቡት በላይ የሐሳብ ልዩነትን ተቀብለው እና አስማምተው ሀገር ያቆሙት የተሻለ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላልይበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።

ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላልይበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል። አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው የገለጸው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በላልይበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን ማረፊያ...

በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሙትን ሰብዓዊ መብት ጥሰትና ውድመት የሚያሳይ...

ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሙትን ሰብዓዊ መብት ጥሰትና ውድመት የሚያሳይ ድረ ገጽ ይፋ ተደርጓል። አሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሸኔ የፈጸሟቸውን እጅግ ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣...

“እርሳቸው ግን እውነተኛውን ተጋድሎ ተጋድለውታል”

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም መምህር ፣ ድንቅ መሪ፣ ተስፋን አብሳሪ፣ በክፉ ቀን በፅናት የሚኖሩ፣ የሚከተሏቸውን ሳይታክቱ ወደ መልካሙ ሥፍራ የሚመሩ፣ ለምስጋና የበረቱ፣ ብርቱ፣ መልካምነት፣ ደግነት ፣ አዛኝነት የማይለያቸው። በሰርክ ለፈጣሪያቸው ምስጋና ያቀርባሉ፣...

ጀግኖችን እናክብር፣ እንዘክር፣ ጀግኖችም እንሁን!

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራቸው በጀግንነት መስዋእትነት ከፍለው ላለፉ ጀግኖች ተገቢውን ክብር መስጠትና በቋሚነት እንዲታወሱ ማድረግ እንደሚገባ ሀገራቸው ላቀረበችላቸው ጥሪ በጎ ምላሽ የሰጡ የቀድሞ አየር ኀይል አብራሪ የዲያስፖራ አባላት ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከተፈተነችባቸው...