ጎንደር ለእንግዶቿ ንጉሣዊ አቀባበል ለማድረግ ሽር ጉድ እያለች ነው፡፡
ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እምቅ ታሪካዊ፣ መንፈሳዊ እና ተፈጥሮአዊ የመስህብ ሃብቶች ባለቤት የሆነችው ጎንደር ለእንግዶቿ ንጉሣዊ አቀባበል ለማድረግ ሽር ጉድ እያለች ነው፡፡ መንግሥት ባቀረበው ጥሪ መሠረት ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና...
በራያ ቆቦ ወረዳ በሚገኘው የሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በሽብር ቡድኑ የተፈጸሙ 19...
ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የራያ ቆቦ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መንገሻ በላይነጋ እንደገለጹት በሮቢት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ከተገኙት 19 መቃብሮች 3ቱ በእያንዳንዳቸው እስከ 30 ሰዎች የተቀበሩባቸው የጅምላ መቃብሮች ናቸው።...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ለተፈናቀሉ እና በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ባደረገው ወረራ በርካታ ንጹሃንን ገድሏል፤ አፈናቅሏል፤ ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል፡፡
መንግሥት ባካሄደው የሕልውና ዘመቻ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተደምስሶና ሽንፈትን ተከናንቦ በመመለሱ...
“ሐሰን ከረሙ የቆላው መብረቅ፣ ጎራ ለጎራ አባሮ እማይለቅ”
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎህ መቅደድ ጀምሯል። አዕዋፋት ከእየጎጇቸው ተነስተው ማለዳውን በዝማሬ አድምቀውታል። የአዕዋፋት ዝማሬ፣ እያባበለ ከእንቅልፍ የሚያነቃ ዜማ ነው፣ ማን እንደ አዕዋፋት ዝማሬ፤ ምንም ሳይጨመርበት በተፈጥሮ ፀጋ ብቻ ነብስን በሚያማልል ዜማ ይዘምራሉ።...
የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን በአስተዳደር ወሰን፣ ማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ከ2012 መጨረሻ ጀምሮ ሀገር አቀፍ ጥናት እና ምርምር ሲያከናውን መቆየቱን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርጓል።
በዜጎች መካከል አለመግባባት እንዲፈጠር ሲያደርግ የቆየውን የወሰንና የማንነት ጥያቄ ከመሰረቱ ለመፍታት...








