“ይሕ የወለድሽው ልጅ አድጎ ነገ እኛን ነው የሚያጠፋው ብለው ገደሉት” ልጇን በአሸባሪው ቡድን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ግብሩ እና ሥራው ኹሉ ሰይጣናዊ ነው። የሽብር ቡድኑ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ድሃና ወረዳ ጭላ ቀበሌ በአንዲት ለፍቶ አዳሪ እናት ላይ የፈጸመው ግፍ እጅግ...

❝የማይዝሉ ክንዶች፣ የማይደክሙ ጀግኖች❞

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዘናጠፈው ቁመናቸው፣ ልብ የሚያስደነግጠው ጎፈሬያቸው፣ በእውቅ የተሠራው ጥርቅ ጫማቸው፣ በገላቸው ላይ በውበት የሚወርደው ጎሚሷቸው፣ በትክሻቸው ላይ ስትሞናሞን የምትውለው መውዜራቸው እና ክላሻቸው፣ ተሰምቶ የማይጠገበው ለዛቸው፣ አሳስሮ የሚያስቀረው ፍቅራቸው፣ ወገን የሚያኮራው ጀግንነታቸው...

❝ሀገራችን የገጠማትን የኅልውና አደጋ በተሟላ ድል የምታጠናቅቀው በጦርነቱ የነበሩ ጥንካሬዎችን በማጎልበት የሚስተዋሉ መዛነፎችን...

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም፣ የምዕራብ ጎጃም፣ የአዊ ዞን እና የባሕር ዳር ከተማ መካከለኛ አመራሮች 2ኛ ዙር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ በየደረጃው ያለ አመራር በጦርነቱ...

የሰላም ሚኒስቴርና ሠራተኞቹ ለአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ።

ታኅሣሥ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴርና ሠራተኞቹ ለአፋር ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖች 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ለአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ዛሬ አስረክበዋል። ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼ ሀገርን...

ለልደት በዓል ወደ ቅዱስ ላል ይበላ የሚመጡ እንግዶችን በተሳካ መንገድ ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉን...

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላል ይበላ ለሚያከበሩ እንግዶች መስተንግዶውን የተሳካ ለማድረግ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የላል ይበላ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ታላቁን በዓል ለማክበር ዝግጅት አድርጎ እንግዶችን...