በጦርነቱ ወቅት ችግር ውስጥ ለወደቁ ዜጎች ድጋፍ እንደሚደረገው ኹሉ በበዓሉ ወቅትም ያለው ለሌለው በመርዳት...

ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ እና የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ በርናባስ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። "የጌታችን መወለድ የዓለም መወለድ ነው፤ ካለመኖር ወደ...

“ትምህርት ሚኒስቴር 50 ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ያስገነባል” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በመላ ኢትዮጵያ 50 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ማዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ። በትምህርት ቤቶቹ የዲዛይን ዝግጅቱ ላይም ከኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኀበር ጋር...

❝ሰማያዊት እና ምድራዊት ኢየሩሳሌምን በዓለት ላይ አነፃቸው❞

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቢብ ልጅ በጥበብ ያድጋል፣ የጥበብን መንገድ ይከተላል፣ በጥበብ ይመላለሳል፣ በጥበብ ይኖራል። ዓለትን በጥበብ እንደ ሰበዝ ሰነጠቀው፣ እንደ አሽከር አዘዘው፣ በጠቢብ እጆቹ አሳመረው፣ እንደ እርሱ ዓለትን ያዘዘ ማን አለ? ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የፌደራል ተቋማት የ100 ቀናት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በህዳሴው ግድብ...

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የካቢኔ የፌደራል ተቋማት የ100 ቀናት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ላለፉት ሳምንታት የተቋማቱን አፈጻጸም በተለያየ የቁጥጥር ሥርዓቶች ሲከታተል የቆየው የፕላንና...

❝ለኢትዮጵያ የምንችለውን ኹሉ የማድረግ ግዴታ አለብን❞ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ

ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቡትን የታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ በመቀበል ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብታለች። ጋዜጠኛዋ ❝ለኢትዮጵያ የምንችለውን ኹሉ የማድረግ ግዴታ አለብን❞ ነው ያለችው። ጋዜጠኛ...