“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ግብረ አበሮቹ ሀገር ለማፍረስ የሄዱበትን ርቀት እና እኔ እያለሁ...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ሦስት ዓይና ነዉ፤ የትናንትን ያስታዉሳል፤ የዛሬን ያሳያል፤ የነገን ይተነብያል ይላሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡ የዛሬ ኹነት በአግባቡ ተሰንዶ ካልተቀመጠ በስተቀር የነገዉ ትዉልድ መነሻዉንም ኾነ መድረሻዉን ለማወቅ ይቸግረዋል፡፡ ከትናንት ዉድቀቶች...
አሸባሪው ቡድን ያወደማቸውን ተቋማት መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ ባላቸው አቅም ኹሉ ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን...
ደሴ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል፡፡ በሽብር ቡድኑ የደረሱ ጉዳቶችን የዳያስፖራ አባላት በደሴና አካባቢው ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
የሀገር ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የዳያስፖራ አባላት እና የኢትዮጵያ ወዳጆች...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ያለውን የኢንቨስትመንት አማራጭ የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለመጡ የዲያስፖራ አባላት...
ሁመራ: ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራቸውን ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ብለው ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው ገልጸዋል።
የምዕራባዊያንን የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ...
❝በድል ማግስት ለሚከበረው የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ❞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት
ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በድል ማግስት ለሚከበረው የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ገለጸ፡፡
በዓሉን ተከትሎ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ የኢትዮጵያዊያን ዕሴቶች የሆኑትን ፍቅርንና አንድነታችን በማጠናከር...
❝እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው። መከራችንን ከኋላችን ጥለን ተስፋችንን አሻግረን እያየን የምናከብረው በዓል ነው።
የክርስቶስ ልደት የአዲስ ተስፋ ጅማሬ የብሩህ ዘመን ማብሠሪያ ነው።...








