በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር።

የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሿሚ 1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች 1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ 2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ 3. ሌ/ጀነራል ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ 4. ሌ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና የሌ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች 1....

“መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ ለአገራዊ ምክክሩ አካታችነት ጉልህ ፋይዳ አለው” ፍትህ...

መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ የአገራዊ ምክክሩን አካታችነት እና ሰብአዊነትና ርህራሄን ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። ከፖለቲካ ልሂቃን አልፈው ወደ ማህበረሰቡ እየተንጸባረቁ ያሉ ያለመግባባት ችግሮችን በአገራዊ ምክክር ከስር መሰረቱ ለመመፍታት በመደበኛ...

ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው። ዛሬ በተካሄደ ስነስርዓት ፥ ውጊያ ለመሩ ፣ ሀይል ለመሩ ፣ ድልና ውጤት ላስገኙ ከፍተኛ የጦሩ...

የክንደ ብርቱዎች እናት ‘ኢትዮጵያ’ በልጆቿ ትንፋሽ ሰንደቋ ዳግም ከፍ ብሎ ይውለበለባል!

ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለሺዎች ዘመናት ከነጻነት፣ ከአሸናፊነትና ከአልደፈር ባይነት ጋር የተያያዘ ስም ነው። ከግሪክ እስከ ሮም ፈላስፎች፣ ከዕብራውያን እስከ ፋርስ አባቶች፣ ከሩቅ ምሥራቅ እስከ ዐረብ ሊቃውንት፤ ከብሉይ እስከ ሐዲስ፤ ከክርስትና እስከ እስልምና፣ ኢትዮጵያ ነጻነት...

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች

የኢትዮጵያ ችግሮችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ መፍታት እንደሚገባ መንግሥት በጽኑ ያምናል። ይሄንንም ከለውጡ መጀመሪያ ጀምሮ በግልጽ ሲገልጥ ቆይቷል፡፡ አንድን ሕመም ለማዳን እንደሚወሰዱ የተለያዩ መድኃኒቶች፣ አንድን ሀገራዊ ችግርም በሁሉም የመፍትሔ መንገዶች እንዳይመለሱ አድርጎ መፍታት ይገባል። ኢትዮጵያ...