ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በተለይም በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጣናዊ ጉዳዮች...
”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ሀሳብ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ”እኔ ለወገኔ” በሚል መሪ ሀሳብ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብሩን ያዘጋጀው ኢትዮ- ጀርመን ለኢትዮጵያ ኮሚቴ ሲሆን፤ የሴቶችና ማህበራዊ...
“ስሟን ለማደስ እጅግ ከፍተኛውን ጀግንነትና ለማሰብ የሚከብደውን ብቃት ስላሳያችሁ ኢትዮጵያ አብዝታ ታከብራችኋለች” የጦር ኃይሎች...
ጥር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ዋና መሥሪያ ቤት ምረቃ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕግ ማስከበር እና የኅልውና ዘመቻው በመከላከያ ኃይሉ በሳል አመራር የሰጡ እና ጀብዱ...
ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ወደር የሌለው የጥቁር አንበሳ ጀግና ሜዳይ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሸለሙ፤
1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
2. ጀነራል አበባው ታደሰ
3. ጀነራል ባጫ ደበሌ
4. ሌ/ጀ አለምሸት ደግፌ
የዓድዋ ድል ጀግና ከፍተኛ...
አንዲት ግራር – ቃልኪዳን የታሰረባት የነፃነት ተምሳሌት
ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጽናት የሚሰበክባት፣ አንድነት የሚጸናባት፣ ትብብር የሚጎመራባት፣ የአልደፈር ባይነት ወኔ የሚወረስባት ታሪካዊ ቦታ ነች፡፡
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርበኞች ማኅበር የተመሰረተባት ታሪካዊ የጀግንነታችን አሻራ ነች። በሰሜን ሸዋ ዞን ከሞጃና ወደራ...








