“የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የታፈኑ እውነታዎች” የተሰኘው መጽሐፍ ምረቃ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው።

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መጽሐፉ ዐማራ በኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ያበረከተውን አበርክቶ በውስን አምድ ደረጃ ከታሪክ አውድ አኳያ ሰፊ ትንታኔ ሰጥቷል። ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ዐማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተመሰረተው ትህነግ በዐማራ ሕዝብ ላይ የፈጠረውን...

“ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ ይኖርበታል” አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ልጆች በተባበረ ክንድ በግንባር ጦርነት የተዋረዱት እና የተቀጡት አሸባሪ ቡድኖች ከበስተጀርባ የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት ለማደናቀፍ መጣራቸው ስለማይቀር ሕዝቡ ሁልጊዜ ዝግጁ ሆኖ ሀገሩን መጠበቅ እንደሚኖርበት አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ...

“የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲደረግ በመወሰናቸው በኢትዮጵያ ሕዝብ...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ ውድ አፍሪካዊ ወንድም እህቶቼ፣ አፍሪካዊ ወንድማማችነታችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር በሚያስፈልገን በዚህ ወሳኝ ወቅት፣ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት መሪዎች ተስማምተው የኅብረቱ ጉባኤ በአዲስ አበባ...

ኑና በጎንደር አንድ ላይ ሆነን ቃል እንሰር!

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መጪው በዓል ጥምቀት ነውና ጎንደር ገብተናል፡፡ ጥምቀት እና ጎንደር ልዕልት እና ደንገጡር ናቸው፡፡ ጥምቀት በጎንደር በልዩነት ይከበራል፤ ጎንደርም በጥምቀት አጀቧ ብዙ ነው፡፡ “ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ” ይሉ ሀገርኛ አባባል...

በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች እና በኅልዉና ዘመቻው የተሳተፉ አካላትን መደገፍ የሚያስችል...

ጎንደር፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከንግድ እና ባዛሩ ከሚገኘው ገቢ 25 በመቶ የሚሆነው በኅልዉና ዘመቻው ለተሳተፉ ድጋፍ ይውላል ተብሏል። ከ70 በላይ የዉጭ ሀገራት እና ከ200 በላይ የሀገር ዉስጥ ነጋዴዎች በንግድ እና ባዛሩ እንደሚሳተፉም ታውቋል።...