“የወልድያ ዩኒቨርሲቲን በማቋቋም ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው” የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ህወሃት ጉዳት የደረሰበትን ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ በማቋቋም የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በአፍሪካ ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳዳሪ...

አሸባሪው ትሕነግ በአፋር የዘር ማጥፋት እየፈፀመ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ።

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትሕነግ በአፋር አብአላ በኩል በከፈተው ግንባር በንፁሃን ላይ ድጋሚ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እየፈፀመ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ የሽብር ቡድኑ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ መቆም አለበት ሲል መግለጫ...

“አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” ምክትል መቶ አለቃ ሕይወት ዐብይ

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “አባቴ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና ሰንደቅ ዓላማዋን ነው” በማለት የጀግናው ሻለቃ አብይ ጋሹ ልጅ ምክትል መቶ አለቃ ሕይወት ዐብይ ትናገራለች። “አባቴ ከሁሉ አብልጦ አደራ የሰጠኝ ቤተሰቦቼን ሳይሆን ኢትዮጵያንና...

“ብሔራዊ ምክክሩ ሀገር ለመታደግ ቁልፍ መፍትሔ ነው” አቶ ክርስቲያን ታደለ

ጎንደር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ከገጠማት አደጋ ለመታደግ የጋራ ምክክሩ እጅግ ጠቃሚ እና አስፈላጊ መፍትሔ መሆኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ አመለከቱ።...

በአፋር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን...

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያና የኢትዮጵያ ጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማኅበር በአፋር ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው ጤና ተቋማትን ሥራ ለማስጀመር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ ከ 2 ነጥብ...