የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ ሕዝበ ክርስቲያኑ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ...

ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ፣ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውስ ታላቅ በዓል በመሆኑም በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ ይሰጠዋል። በኢትዮጵያም በድምቀት የሚከበር ሲሆን፤ አከባበሩ ዓለም አቀፋዊ...

በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ...

ጎንደር:ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት ግቢ ውስጥ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ ነው፡፡ በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣...

ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ተካሄደ፡፡

ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ትናንት ተካሂዷል፡፡ በመርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለመጡ ዳያስፖራዎች ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፥ ሀገራቸውን ተዘዋውረው...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት የ2...

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና ለሐይቅ ሆስፒታል የ2 ሚሊዮን ብር...

የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከኢፌዴሪ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ...

በሀገራችን በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንደኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ የጥምቀት በዓል ላይ መላው የሀገራችን ህዝብ በተለይም የእምነቱ ተከታዮች እምነታቸውን በነፃነት በአደባባይ ወጥተው በጋራ የሚያከብሩበት፣ የእርስ...