ምዕመኑ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ለዚህ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ...
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ በዓል በወልድያ በድምቀት እየተከበረ ነው፤ ታቦታት ከየአድባራቱ ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕሩ አምርተዋል፡፡
የሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር (ከሚሴ) አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ...
ጎንደር “የመማጸኛ ከተማ”
ጎንደር፡ ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የድሮ ነገሥታት የክብራቸው ልክ የሚገለጥባት ከተማ ነበረች፡፡ አንዱ በሠራው ግንብ ሌላው የንግሥና ዘመኑን አያሳልፍም፡፡ የራሳቸውን ሠርተው ዘመናቸውን ዋጅተው በጥበብ እና በሞገስ እስከዚህ ትውልድ የተንሰላሰለ አሻራ አስቀምጠው አልፈዋል፡፡ ጎንደር ስለግንብ...
“ሀገራችን ያሉ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምሕርት በመስጠት ብቁ ዜጋ መፍጠር እስካልቻሉ ድረስ...
ጎንደር፡ ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምሕርት ሚኒስቴር በትምሕርት ጥራት ማስጠበቅን በተመለከተ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር እየመከረ ነው። የትምሕርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የትምሕርት ሥርዓት ግቦችና ይዘውት የመጡትን አዎንታዊና አሉታዊ ውጤቶች በተመለከተ ገለጻ...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ሥራ ተመለሰ፡፡
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በከፍተኛ ርብርብ ወደ ሥራ መመለሱን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰኢድ ገልፀዋል፡፡
ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዲሰጥ ታስቦ በ93 ሚሊዮን ዶላር...
ለኢክራም የመኖሪያ ቤት እና የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገላት፡፡
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ታጣቂዎች ተደፍራ በጽናት አደባባይ ወጥታ "የደፈሩኝ ይፈሩ" ስትል የደረሰባትን ግፍ ለዓለም ያጋለጠችው ታዳጊዋ ኢክራም ያሲን የመኖሪያ ቤት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደረገላት።
ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ የአንድ ሚሊዮን...








