የጥምቀት በዓልን የኢትዮጵያ አንድነት፣ የሥልጣኔ እና የኪነ-ጥበብ ምንጭ በሆነችው ጎንደር ማክበር ልዩ ትርጉም እና...
ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጎንደር ጥምቀት በዓል ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል በአንጻራዊ ሰላም...
“ችግሮቻችን በጉልበት ብቻ ሳይሆን በብልጠትም የሚፈቱ ናቸው፤” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ጎንደር፡ ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በጎንደር ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
የከተማዋ ነዋሪዎች በወቅታዊ የሕግ ማስከበር ዘመቻው...
አቢሲኒያ ባንክ በአማራ ክልል የመጀመሪያውን የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከልን በጎንደር ከተማ አስመርቆ ለአገልግሎት አበቃ።
ጎንደር፡ ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በአማራ ክልል የመጀመሪያውን የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት ማዕከልን በጎንደር ከተማ አስመርቆ ለአገልግሎት አብቅቷል። ቴክኖሎጂው ፈጣን እንዲሁም ዘመናዊ አገልግሎት ያስችላል ተብሏል፡፡
አቢሲኒያ ባንክ ያስመረቀው የቨርቹዋል ባንክ አካላዊ ርቀትን ጠብቆ ለማስተናገድ...
“ዜጎች ሁሉ ተዋደው በመሥራት ከድህነት መውጣት አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ በዓል በባሕር ዳር በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ ከየአድባራቸው ወጥተው በጥምቀተ ባሕር ማደሪያቸው ደርሰው ሊቃውንት በዝማሬ፣ ምዕመናኑ በሆታና በእልልታ በዓሉን እያከበሩ ነው። በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...








