“ጊዜው የህዳሴው ግድብ ለሶስቱ ሀገራት የሰላም፣ የትብብር እና የአብሮ መኖር ተምሳሌትነቱን የምናሳይበት ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጊዜው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን የሰላም፣ የትብብር እና የአብሮ መኖር ተምሳሌትነቱን የምናሳይበት ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ በግብርና፣ በማምረቻው ዘርፍ...
“ልደትን በላልይበላ” እና “ጥምቀትን በጎንደር” በሰላም ማጠናቀቅ የአማራ ሕዝብን የሥነ ልቦና ልዕልናን የሚያሳይ ነው”...
ጎንደር፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን ከአብዛኛው የአማራ ክልል አካባቢዎች ተደምስሶ በወጣ ማግስት ክልሉ ሁለት ዐበይት ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ በዓላትን በስኬት አጠናቋል።
የሽብር ቡድኑ አባላት እና የውጭው ክንፍ ደጋፊዎቻቸው ሀገሪቱ...
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በሕብረቱ መቀጫ አዲስ አበባ ከሳምንት በኋላ ይካሄዳል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ ጉባዔ በሀገሪቱ እንዳይካሄድና ሀገሪቱንም በርካታ ችግሮች ውስጥ እንዳለች ለማስመሰል በርካታ የስውር...
“ሠራዊቱ የሚለካው በግዳጅ አፈፃፀሙ እንጂ በብሔሩ አይደለም”-ጀነራል አበባው ታደሰ
ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሠራዊት የሚለካው በስራው ስኬት እና በግዳጅ አፈፃፀሙ እንጂ በብሔሩ አይደለም" ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ገለጹ።
ከዚህ በፊት በነበረው የብሔር ተኮር የሠራዊት ግንባታ...








