“የአንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት ተዕፅኖ መቋቋም የሚችል፤ ስለኢትዮጵያ መረጃ የሚያቀብል ተዕፅኖ ፈጣሪ ዓለማቀፍ ሚዲያ እንዲፈጠር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ምዕራባዊያን በመረጃ በኩል የሚፈጥሩት ተዕፅኖ ጉዳቱ ዘርፈ ብዙ መሆኑንና ኢትዮጵያዊያን በልኩ መመለስ አለብን ብላለች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ "እኔም ስለሀገሬ የሚወሩትን የሃሰት መረጃዎች በማስተካከል ትግሌን አጠናክሬ እቀጥላለሁ፤...
82ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
እንጅባራ፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በድምቀት ከሚከበሩ ሕዝባዊ በዓላት ውስጥ አንዱ የአገው ፈረሰኞች በዓል ነው። 82ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ጥር 23/2014 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል። የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮም የአገው...
በስድስት ወራት ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሞክረዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መቃጣታቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው የዘንድሮው የሳይበር ጥቃት ቁጥር ባሳለፍነው አመት በሙሉ ከተደረገው ጥቃት የሚስተካከል መሆኑንም...
“የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሰላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ አይሆኑም”ሌተናል ጄኔራል...
ጥር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ)አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሰላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡
አሸባሪው ህወሃት "የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰላማዊ ዜጎች...
በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወይብላ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት...
ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር የተፈጸመውን ሕገወጥ ድርጊት በመቃዎም መግለጫ አወጥቷል።
ጉባኤው በመግለጫው ሃይማኖቶች የትህትና፣ የሰላምና የአንድነት፣ የፍቅርና መከባበር መሠረቶች ናቸው ብሏል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...








