“ተነጣጥሎ ከመቆም በሕብረት መቆም የአሸናፊነት ሚስጥር መሆኑን አይተናል፤ በተገኘው ድልም እንዳንታበይ እና እንዳንዘናጋ ድሉን...
አዲስ አበባ፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለመገናኛ ብዙኀን ተቋማት እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በኅልውና ዘመቻ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የምስጋና እና እውቅና መርኃ ግብር ተዘጋጅቷል።
"ዘማች የሚዲያ እና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች!"...
❝ከሱዳን ጋር ተቀራርበን መሥራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል❞ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር)
ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሱዳን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበን መሥራት እንደሚገባን መግባባት ላይ ደርሰናል ሲሉ የሀገር መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) ገለጹ።
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ በኢትዮጵያ...
❝ግዮን ወተት ኾኖ ገነትን ካጠጣት የግዮን መነሻ ኢትዮጵያ ምንድን ናት?❞
ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምስጢራት መገኛ ማኅደር፣ የጥበባት መፍለቂያ ሀገር፣ የረቂቅ ሕብስት መቀመጫ መሶበ ወርቅ፣ ለፈጣሪ የሚበረከት ወርቅ፣ ያልተደረሰባት ረቂቅ፣ በፈጣሪ የተመረጠው አፍላግ የሚፈስስባት፣ በምድሯ የሚፈልቅባት፣ ጥበብ የመላት፣ በረከት የተቸራት፣ ቃል ኪዳን የተሰጣት ድንቅ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተቀጥቅጦ የተቀበረበት የካራ ምሽግ ድል እየተዘከረ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የሚገኘው ታሪካዊዉ ካራ ምሽግ ወራሪው ቡድን የተቀበረበት ነው።
ይህ ታሪካዊ ቦታ ከዮዲት ጉዲት ዘመን ጀምሮ አምስት ዋና ዋና ጦርነቶች ተካሂደውበታል።
በዮዲት ጉዲት፣ በግራኝ መሐመድ፣...
❝ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት!❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር
ጥር 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
ታላቁ ሩጫ ለእኛ ከጤና፣ ከመዝናኛና ከኢኮኖሚ ጥቅሞቹ በላይ ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ስለሆነች። ድህነትንና...








