ሀገሪቱ ካለችበት አንጻራዊ ሰላም ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን ከተቀመጠለት የስድስት ወር ገደብ ቀድሞ...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ በልዩ ልዩ ኹነቶች የምታጌጥበት የጥር ወር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሳተፉበት የፌደራልና የክልል መንግሥታት የሕግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት መድረክ በአዲስ...
ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥትና የክልል መንግሥታት የሕግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ የክልል ርእሰ መሥተዳድሮችና የብልጽግና ጽሕፈት ቤት...
❝35ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲያዊ ድል የሚያሳይ ነው❞ የፖለቲካ ሳይንስ...
ጥር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እንዲካሄድ መወሰኑ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ቁመና የት እንደረሰ የሚያሳይና የአንዳንድ ምዕራባውያንን የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ያጋለጠ መሆኑን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ሰለሞን ተፈራ ገለጹ።
አቶ ሰለሞን...
አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጣናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። አሸባሪው ህወሃት በአፋር ህዝብ ላይ ከሁለት ዓመታት ተኩል በላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቢፈጽምበትም ለወንድም የትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ በርካታ ስራዎች...
“የሐይቅ ዳሩ ባለ ግርማ የባሕር ዳር ምልክት”
ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመዓልትና በሌሊት አመሥጋኝ የማይታጣበት፣ ሕዝብ የሚሰባሰብበት፣ ምልጃና ጸሎት በሰርክ የሚደርስበት የፈጣሪ ስም ዘወትር የሚጠራበት፣ ከመንገድ የመጡ፣ መንገድም ያሰቡ፣ በዙሪያው ያለፉ ያገደሙ ኹሉ ከደጁ ዝቅ ብለው ምህረት የሚለምኑበት፣ ነብስን...








