የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡

ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል...

በኢትዮጵያ ድህነትን በማጥፋት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሴቶችን የአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ማሳደግ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አነሳሽነት በመካከለኛ የአመራር ደረጃ የሚገኙ ተተኪ ሴት አመራሮችን ለማፍራት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ነው፡፡ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች፣ ከመንግስትና የግል ተቋማት እንዲሁም...

የኢትዮጵያ መንግሥት በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚያደርገውን ጥረት ፈረንሳይ እንደምትደግፍ ገለጸች፡፡

ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የፈረንሳይን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ፍሬድሪክ ክላቬዬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ግንኙነት ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ መኾኑን...

የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ 171 ነጥብ 31 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር በመንፈቅ ዓመቱ 171 ነጥብ 31 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ሚኒስትሩ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ እና ከወጭ ንግድና ቀረጥ 185 ነጥብ 78 ቢሊዮን...

የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎትን የመረጃ ደኅንነት የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊሲው የመንግስት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክስ መንገድ ለዜጎች ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ የመረጃ መረብ ደኅንነትን ለማስጠበቅና በሁሉም ተቋማት ወጥነት ባለው መልኩ ለመተግበር የሚያስችል ነው፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለመሰብሰብ ከፌደራል ተቋማት፣ ከክልልና...