በሰባት ወራት ውስጥ ከ196 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ...

የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሰባት ወራት ከሐምሌ 1/2013 ዓ.ም እስከ ጥር 30/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት ወራት 196 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው ገልጸዋል። ባለፉት ወራት ከ212...

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃና ደኅንነት አመራር የሰለጠኑ የደቡብ ሱዳን የደኅንነት ተቋም አባላትን...

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከደቡብ ሱዳን አቻው ናሽናል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ጋር በጋራ ለመስራት በደረሰው ስምምነት መሰረት ለሀገሪቱ የደኅንነት ተቋም አመራሮች በከፍተኛ የመረጃና ደህንነት አመራር ኪነሙያ ስልጠና በመስጠት...

‹‹ለቃል ኪዳን ከሞት ጋር የተደረገ ትንቅንቅ››

የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለቃል ኪዳን ሲሉ ከሞት ጋር ተፋጠጡ፣ ለሰብዓዊነት ሲሉ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፣ ቃልን ሳያጎድሉ መሞት፣ ከእነ ክብር መሰናበት ይሻላል አሉ፡፡ በሚመችም በማይመችም ዘመን ለቃላቸው አድረዋል፣ እምነታቸውን ጠብቀዋል፣ ያ ገና በለጋ እድሜያቸው...

ስዊድን በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ የልማት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሚያካሄደውን ጥረት ለመደገፍ ዝግጁ መኾኗን...

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሐንስ ሔንሪክ ጋር በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። በአምባሳደሩ የተመራውን የልዑካን ቡድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ርእሰ...

“ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት ተችሏል”...

የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በሳይበር ደኅንነትና ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት...