ከሢመት እስከ ስደት፣ ከስደት እስከ ሚጠት…

መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ለነብያት አትመችም፡፡ ንጉሥም በሀገሩ አይከበርም፡፡ እግዚአብሔርን በመምሰል የኖረ ኹሉ ይሳደዳል እንዳለ ቅዱስ መጽሐፍ፡፡ ክርስቲያኖችን በማሳደድ ክርስትናን ማጥፋት የሚቻል የመሰላቸው ከዲዮቅሊጢያኖስ ያልተማሩ የዲያቢሎስ አበጋዞች ቤተ ክርስቲያኗን ከጉልላቷ ለመናድ መዶሻቸውን አነሱ፡፡...

አየር መንገዱ በአስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት ወደ ባሕር ዳር የሚደረግ በረራ መሰረዙን ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ሥራ አስኪያጅ ተስፋየ ቀለሙ ለአሚኮ እንደገለጹት ከመጋቢት 2/2014 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ በተከሰተ አቧራ መሰል ጭጋግ ምክንያት መጋቢት 3/2014...

አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በወረራ ይዟቸው በነበሩ ቦታዎች የአዕምሮ ሕሙማንን ሳይቀር መግደሉን የኢትዮጵያ...

መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአፋርና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ ባለ 110 ገጽ ጥናት ይፋ አድርጓል፡፡ የአሸባሪው ትህነግ ኃይሎች ዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል እና...

“ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ለእኔም የመንፈስና የጸሎት አባቴ ነበሩ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሽኝት መርኃ ግብሩ ባደረጉት ንግግር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመከራ ቀንም ቢሆን የማትጠገብ የራሷ ታሪክ፣ ባሕል፣ ዜማና ማንነት ያላት መኾኗን ለማሳዬት ምክንያት ስለሆኑን ማመስገን...

“የሚታየውን ሕገወጥነት ለመቆጣጠርና በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ከመላው የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታየውን ሕገወጥነት ለመቆጣጠርና በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል ከክልሉና ከመላው የጸጥታ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። በጉዳዩ ላይም...