ʺበእነርሱ መደሰት በእነርሱ ፈገግታ፣ ይታየኛል ተስፋ፣ ይታየኛል ደስታ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የሌለውን ይዛለች፣ ሌሎች የሚናፍቁትን ታቅፋለች፣ ዓለማት ሁሉ ይቀኑባታል፣ አንድም በመንፈሳዊ ቅናት፣ ሌላም በመጥላት፣ ይህችስ ባልኖረች በማለት፡፡ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር፣ ምድርን ያጸናት ምስጢር በእርሷ ውስጥ አለ፡፡...
“የኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያላከበረና የሀገርን ጥቅም የሚጎዳ ነው” የሕግ ባለሙያ
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “የኤችአር 6600 ረቂቅ ሕግ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ያላከበረና የሀገርን ጥቅም የሚጎዳ ነው”ሲሉ በአሜሪካ ቦስተን የሕግ ባለሙያ ደረጀ ደምሴ ገለጹ።
በአሜሪካ የኮንግረስ አባላት ቶም ማሊኖውስኪ (ኒውጀርሲ)፣ ያንግ ኪም (ካሊፎርኒያ)፣ ግሪጎሪ ሚክስ (ኒው...
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ።
መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት የመማር ማስተማር ሥራው ተስተጓጉሎ የነበረው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ጥበቃ ሠራተኞች አስፈላጊውን የፍተሻ ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ። ጥሪ የተደረገላቸው ተማሪዎችም ዛሬ ጠዋት...
ሕገ መንግሥቱ መሻሻል ያለበት ሕዝብን ባሳተፈ፣ ሕግና ሥርዓትን በተከተለ አግባብ መኾን እንዳለበት ፓርቲያቸው እንደሚያምን...
መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ሕገ መንግሥቱ ተቀዶ መጣል አለበት፣ ሕገ መንግሥቱም መነካት የለበትም የሚሉት ዋልታ ረገጥ ሐሳቦችን እንደማይቀበል የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡
በብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች...
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመ፡፡
መጋቢት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡
ብፁዕነታቸው በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመዘዋወር ዕውቀትን በመቅሰም አገልግሎት ሰጥተዋል። በሕይወት ዘመናቸው የቤተክርስቲያንን...








