‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ፣ ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር››

‹‹የእምዬን መሪነት የእቴጌን ብልሃት የኢትዮጵያን ክብር ሰው ዝም ይበልና ተራራው ይመስክር›› ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ) ተራራዎች እንደ ሰው ቢናገሩ፣ ያዩትን ቢመሰክሩ ስንቶች ባፈሩ፤ ኢትዮጵያዊያን ለክብር፣ ለፅኑ ኢትዮጵያዊነትና ለማይሸነፍ ጀግንነት የተመላለሱባቸው ተራራዎች አፍ ቢኖራቸው ምንኛ በተደነቅን...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ...

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘዉዴ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2013 ዓ.ም (አብመድ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ከኮንጎ ዲሚክራቲክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር በነበራቸው ዉይይት በሀገራቱ መካከል ለረጅም...

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር ዓመት ታዳጊ አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር ዓመት ታዳጊ አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) ውድድር አሸናፊ ሆነች፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአስር ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ሶልያና ግዛው አፍሪ ካን ኮድ (AfriCANCode) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት...

“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

“ሱዳን በድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ ቀጥላለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ የምታደርገውን ሕገወጥ እንቅስቃሴ መቀጠሏን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ቃል አቀባዩ በአገሪቷ...

በአፍሪካ የጋራ የነፃ ገበያ መመስረት የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ፣ ግሽበትን ለመቀነስ እና የእውቀት ሽግግር እንዲስፋፋ...

በአፍሪካ የጋራ የነፃ ገበያ መመስረት የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ፣ ግሽበትን ለመቀነስ እና የእውቀት ሽግግር እንዲስፋፋ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገለፀ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 30/2013 ዓ.ም (አብመድ) በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ዶክተር ደመላሽ ሀብቴ እንዳሉት በአፍሪካ...