ኢትዮጵያ የምታስተናግደው 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው። 

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ ይህንን ጉባኤ የምታስተናግደው ለተሳታፊዎች ተጨባጭ ልምዶችን በማካፈል ጭምር ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው።   ኢትዮጵያ ባለፉት...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል። አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...

“የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት ሕዝቦች በቦታ የተራራቁ ግን በታሪክ እና ማንነት የተዋሃዱ ናቸው” አቶ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ እና የካረቢያን ሀገራት የጤና ሚኒስትሮች ሥብሠባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የካረቢያን ሀገራት ኅብረት (ካሪኮም) ዋና ጸሐፊ ካርላ ባርኔት የካሪቢያን ሀገራት ኅብረት የዛሬውን ውይይት ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያለውን ግንኙነት...

ሰው ሠራሽ አስተውሎት እና ግብርና በአፍሪካ። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና በአፍሪካ ከ60 በመቶ በላይ ለሚኾነን ሕዝብ የሥራ ዕድል የፈጠረ እና ለአህጉሩ ጠቅላላ የውስጥ ምርት 23 በመቶ አስተዋጽዖ የሚያበረክት ነው። የአየር ንብረት ለውጥ፣ ደካማ የኾነ የገበያ ሰንስለት፣ የምርታማነት...

12ኛው የአፍሪካ ፓለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ)12ኛው የአፍሪካ ፓለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀመሯል። በመድረኩም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤትኀላፊ አደም ፋራህ እና የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊ ሚኒስትር...