ስለስትሮክ ምን ያህል በቂ ግንዛቤ አለዎት?

ጎንደር: ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ እስከ አምስት ገዳይ ተብለው ከተቀመጡ በሽታዎች መካከል አንዱ ስትሮክ ወይም በጭንቅላት ውስጥ በድንገት ደም መፍሰስ እና መቋረጥ ነው። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ያገኘናቸው ወይዘሮ ታድላ...

ትርፍ አንጀት በራሱ በሽታ ነው?

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ትርፍ አንጀት በሽታ እንደኾነ አድርገው ነው የሚመለከቱት። ለመኾኑ ትርፍ አንጀት በራሱ በሽታ ነው? በዛሬው የጤና አምዳችን ይህንን ርእሰ ጉዳይ እንዳስሳለን፦ አስማማው ተሾመ የትርፍ አንጀት ቀዶ ጥገና ያደረገ...

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው ውጤታማ ኾኖ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዘመቻ ሲሰጥ የነበረው የፖሊዮ ክትባት ውጤታማ ኾኖ መጠናቀቁን በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ‎ ‎በአማራ ክልል የፖሊዮ በሽታ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመገኘቱ ለወረርሽኝ...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...