አምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አምስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ እ.አ.አ በ2025 በአማራ ክልል የተለያዩ...
የሳምባ ምች በሽታን በምን መከላከል ይቻላል ?
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰውን ልጅ ከሚፈትኑት መሠረታዊ ጉዳዮች ውስጥ የጤና መታወክ ግንባር ቀደሙ ነው። የሳምባ ሕመም ደግሞ ጤናን ከሚያውኩት መካከል ተጠቃሽ ነው።
በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ማንአለ...
የኩላሊት ጠጠር በሽታ ምልክት፣ ሕክምና እና መከላከያው
ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሽታው በኩላሊት ክፍል የሚከሠት ጠጠር ሲኾን በሥርዓተ ፍጭት መዛባት ምክንያት የሚከሠት እንደኾነ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ይዘንጋው ይሁን በአሽከርካሪነት ሙያ ላይ የተሰማራ ወጣት ነው። በሥራ ላይ እያለ ከባድ ሕመም ስላጋጠመው...
የማጅራት ገትር መንስኤ እና መፍትሄው!
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበጋ ወቅት ሙቀትን ተከትሎ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል የማጅራት ገትር ወይም ሜኒንጃይትስ በሽታ አንዱ ነው፡፡
በድሪም ኬር ትሬዲንግ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የኅብረተሰብ ጤና ሳይንስ ስፔሻሊስት ሀኪም እና አማካሪ የኾኑት...
የአኗኗር ዘይቤ ለስኳር በሽታ መጋለጥ ከፍ ያለ ድርሻ አለው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
ወይዘሮ አያልነሽ ሙላት ይባላሉ፡፡ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ለረጅም ዓመታት የስኳር በሽታ ሕመምተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ ሠርተው ልጆቻቸውን በሚንከባከቡበት ዕድሜ ላይ በዚሁ በሽታ ምክንያት ለዐይነ ስውርነት እንደተዳረጉ ነው የተናገሩት፡፡
ወይዘሮ አያልነሽ...








