የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው ውጤታማ ኾኖ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዘመቻ ሲሰጥ የነበረው የፖሊዮ ክትባት ውጤታማ ኾኖ መጠናቀቁን በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ‎ ‎በአማራ ክልል የፖሊዮ በሽታ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመገኘቱ ለወረርሽኝ...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...

ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡ አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...

የእንቅርት በሽታ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታይሮይድ በአንገት ስር የሚገኝ እና ለሰውነታችን ወሳኝ የኾኑ ሆርሞኖችን የሚያመርት አካል ነው። እነዚህ ሆርሞኖች የምግብ መፈጨት፣ የሰውነት ሙቀት፣ ስሜት እና ሌሎች በርካታ ተግባራትን ይቆጣጠራሉ። የእንቅርት በሽታ የሚባለው ይህ...

ቆልማማ እግር (clubfoot) በሕክምና የሚስተካከል ችግር ነው።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከ1000 ሕጻናት መካከል አንድ ሕጻን በተፈጥሮ ቆልማማ እግር ኖሮት ይወለዳል ይላል። በየዓመቱ እስከ 200 ሺህ ሕጻናት ቆልማማ እግር ኖሯቸው እንደሚወለዱም ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት:: 80...